ዓርብ 20 ሜይ 2016
8100Aና እንጃራ
8100A ያምለወ ማስታወቅያ በቴልቢጅን ለይ ሰነመለከት በዝህ ማስታዎቅያ ለይ ሰወች እንጃራ ሰንበላ እንመላከታለን ፡፡ታድይ በዝህ ማሰታዎቅያ ላይ እንጃራ ማብልት ለምን አሰፋለገ; ማስታዎቅያ ለይ 8100A ብለቹ ልካቹ ህዳስችን ገድቡ ይለል ነገርግን ህዳሰን ለመገዳብ 8100 A በሎ ይለኩ ማለት አለበት እንጅ ማስታቅያ ለይ ሰዉ እንጃራ እያበለ መሰተዋዎቅ ያለበትም፡፡
ስለዝህ ብዙ ህበረተሰብ ይህ ማሰታዎቅያበቴልብጅን ላይ አይቶ ስለ ህዳሰን ገድብ ብዙም አይስብም፡፡ ምክንጣቱም በዝህ ያምንመለከተዉ ሰዉ እንጃራ እያበለ ስለሆን ማሰታዎቅያ ህብራተሰብ ይህ 8100 A ያለካዉ ሎተር ከዳረሰ ጥሩ ኑሮ ኖራለዉ ብሎ ያስበለ እንጅ ብዙ ስዉ ሰለ ህዳሰ ገድበ አያሰብም ፡፡
ሰቀጥል ማስታዎቅያ ስነሳራ ከአገልግሎት ጋራ ያምሃድ መሆን አለንት፡፡ ማስታዎቅያ ስነሰተወዎቅ ከምርቱ ጋር አንድ ከለሆንብዙ ተጠቀሞች ሳይጣቀም ይቅራል ፡፡ በዝህ ያተናሳ ያማታዎቅያ በአለቤቱ ለረሱ ተጠቀም አይሆንም ፡፡
ይህ ማስታዎቅያ በአገባቡ ሰለሰተዋዎቅያ ማስታዎቅያዉን በሰንሰዓራት ህብረተሰብ አይቶ ልረዳ አይችለም፡፡ ስለዝህ ምን ጊዜም ማሰታዎቅያዉን ከምርቱ ጋራ ያምሃድ መሆን ይገበል፡፡ ማስታዎቅያ ስንሰራ ከአገልግሎትና ከምርቱጋራ አንድ አይነትማድራገ አለበት፡፡ ስለዝህ በዝህ ማስታዎቅያ ላይ ሰወች እንጃራ እያባላ ማስተወዎቅያ ያለበትም፡፡
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ