ford መኪና ስንሰማ ጠንካራና
ውድ መኪና ነው. በአለም ላይ ብዙ ግዜ አይገኝም ግን ማስተወቅያው በቴሌብዝን ላይ ስንመለከት ዋጋው በጣም ውድ ነው.ደግሞ በማስተውቅያ
ላይ ከመጠን በላይ ግነትን እንመለከታለን ለምሳሌ መኪናው በኮርኮንች መንገድና በአስችጋር ሁኔታ ውስጥ ስሮጥና ስዝል እናያለን ስለዚሁ
ይህ ማስተወቅያ በጣም ተጋናል
ማስታወቅያ
መኪናውን እንዳት መንገዶችን እንደሚሃድ ያስያል. ይህም
ስባል ፍጥነትና ጥንካራ እንደሆነ ያሳያል ነገረ ግን የሚስሩት ማስታውቅያ
ስንመለከት ግን ውሽት ነው. ይህ ማስተውቅያ ህብረተሰቡ አይቶ መኪናውን ስግዛ የሚስሙት ማስታውቅያና የሚገዙት መኪና በጣም የተለያየ
ነው.
ስለዝህ በአሁኑ ዘመን ላይ ቴሌብዝን ስንመለከት ብዙ ማስተውቅያ እንመለከታለን.
ምክንያቱም ህብረተሰቡ ለሚሸጡት ነገረ ግንዛቤ አለባችው . ስለዝህ በቴሌቢዝን የምንስማው ማስተውቅያወችን እውነተኛና ግልጽ
መሆን ካልሆን ህብረተሰቡ የምረቱ ተጠቃሚ አይሆንም በአ.
ስቀጥል መኪናው በአየር ላይ አይበርም ወይም አይነዳም. በዝህ
ማስታውቅያ ላይ ስንመለከት መኪናው በእሳት ውስጥ ሲዘል እናያለን በእውነተኛው አለም ስንመለከት መኪናው በእሳት ውስጥ ማለፍ አይችልም
.ስለዝህ አንድ ማስታውቅያ ስናስተዋውቅ እውነተኛና ትክክል ሊሆን ይገባል. አንድማስተውቅያ ስናስተዋውቅ አገልግሎቱና ማስታወቅያው
አንድ መሆን አለበት…
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ