እሑድ 8 ሜይ 2016

ሕድሪ ባኒ መጋገሪያ መከፋፈልን

   
    ማስትታወቂያ ስለ ዳቦ  መጋገርያ ያወራል ነገር ግን በዚህ ማስታወቂያ ላይ የዳቦ ፎቶ ብቻ መኖር አለበት እንጅ ለላም ፎቶም ሆነ ለላ ጹፍ መኖር የለበትም።

      ምክንያቱም ይህ ማስታወቂያ ስለ ዳቦ እንጂ ስለሌላ ነገር የተጻፈ ነገር የለውበትም፡ ይህ ማስታወቂያ ዳቦ መጋገሪያ የሚናገር ማስታወቂያ ሁኖ ነገር ገን የሰው ፍቶ አይስፈልገውም ነበረ ምክኒያቱም የዳቦ ፎቶ  ብቻ መኖር ነበረበት።

     ማስታወቂያው የሚያሳየው ስለዳቦ  ስለሆነ የሰው ፎቶ ያሚስፈልግ ምክንያት የለውም። በመቀጠልም ይህን ማስታወቂያ  ስንመለከት ማሃበረሰቡ በቀላሉ ለመረዳት ያስቸግራቸዋል።


      በመጨረሻም ይህ ማስታወቂያ ስናይ ስለ ሰው ነው ወይስ ስለዳቦ ነው የሚያወራው? ማስታወቂያው በጹፍ ስለዳቦ ነው ይምይወራ ነገር ግን በፎቶ ዳብውንም የሴው ፎቶንም ያሳያል። ስለዚህ ማስትወቂያ በዚህ መለኩ መስራት አይኖርበትም።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ