ዓርብ 13 ሜይ 2016

ሰለ ሆተል ማሰታወቂ

              
በዚህ ማስታውቂያ ላይ ምን ለማለት እንደፍለገ ለብዙ ህብረተሰብ ግልጽ ያልሆነ ማስታወቅያ ስለስሩ ማስታወቅያው አንብቦ ብዙ ሰው ሊርዱ አይችሉም .ምክንያቱም ማስተውቅያውነ ስናነብ  በት ስላጣና ፓስታን ብሎነው ቦርድ ላይ  ጽፋል እንደዚ ብሎ ማስታውቅያ መስራት ትክክል አይደለም .በዚህ በት ውሰጥ ብዙ ምግብ አይነት አለ .ስለዚህ ማስተውቅያ ቦርድ ላይ ሆቴል ወይም ምግብ ቤት ማለት ይገባል.
      
ብዙ ግዜ ህብርተሰቡ ማስታውቅያ ቦርድ ላይ ያለው ጽፍ አንብቦ ቤት ውስጥ ሌላ ምግብ ይለም ብሎ ያስባል እንጅ ብዝ ቤት ውስጥ ያልው ብዙ ምግብ አይንት ማወቅ አይችልም .ስለዝህ ማስተውቅው ብንድዚ መልኩ ስለተስራ ብዙ ሰው ወይም ህብረተሰቡ ተጠቃሚ አይሆንም..

     ሲቀጥል ማስተውቅያ በተቻለ መልኩ በአንድ ቃላትን ተጠቅሞ መስራት አለበት .አሁን በዚህ ማስተወቅያ ላይ ቤት ሰላጣና ፓስታን የሚለውን ቃላት ሆቴል ወይም ምግብ ቤት ማለት አለበት .ሌላ ደግሞ ቤት ስላጣና ፓስታን ማለት ስለስላጣና ስለፓስታን ወይም ሁለት ነገር ብቻ እንዳለበት ይነግራል.ሰው ቤቱን ስንመለከት ምግብ ቤት ነው.ልላ ድግሞ ውስጥ ያለው ብዙ ምግብ አይነት አለ.

     ስለዝህ ቤት ስላጣናፓስታን በማለት ማስተወቅያውን መስራት ተገቢ አይደለም .ማንኛምው ስው አንድ ማስተወቅያ ስሰራ ለህብረተሰቡ ግልጽ እና አገልግሎት ጋር የሚሃድ ማስታወቅያ መሆን ይገባል. ማስተወቅያው ለህብርተስብ ምርት ግባት ወይም አገልግሎት የሚሰጥ መሆን አለበት .ስለዝህ ማስረወቅያውን በአገባቡ መስራት ይኖርበታል.
     



ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ