በዚህ ማስታወቂያ
ላይ ያለውን ችግር አርሴማ ሆቴል ዳሽን ድራፍት ኣለ ይላል።በአርሴማ ላይ ያለው ዳሽን ድራፍት ብቻ ሳይሆን ሌላ መጠጥም ሆነ ምግብ
ኣለ ነገር ግን ማስታወቂያው ስለ ዳሽን ድራፍት መኖር ብቻ ያሳየናል ማለት ነው።
ይህንን ማስታወቂያ ኣይቶ ሰዎች ስለ ዳሽን ድራፍት ብቻ እንጂ ለሌላ መጠጥ
እንደሌለ ነው የሚያሳየን።
ስለዚህ በማስታወቂያው ላይ ስለ ዳሽንና
ድራፍት የመሳሰሉ መጠጦች ማ
ስተዋወቅ የለበትም። ምክያቱም ሆቴል ላይ ብዙ መጠጥና ምግብ ስለሚኖር ይህንን ቃል መጠቀም የለባቸውም።
ስለዚህ ማስታወቂያ ስንሰራ ወይም ስናወጣ ስለ አንድ ነገር ወይም በአጠቃላይ
ስለ ምርቱ የሚያወራ መሆን አለበት። በዚህ ማስታወቂያ ላይ ኣርሴማ ሆተል ብሎ ማስታወቂያ መስራት ይጐባል እንጂ በአርሴማ ሆቴል
ዳሽን፣ ድራፍት አለ ብሎ መስራት ኣይገባም።በዚህ ምክንያት እዛ ውስጥ ያሉ ሌሎች መርቶች በማሳወቅ ሳይጠቀምባቸው ሊቀር ይችላሉ።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ