የህንን ማስታወቂያ ስንመለከት አነደኛ ቤቱ ከሚሰጠው አገልግሎት አንፃር ቤቱ እንተርናሽናል ለመባል የሚያበቃው አይደለም ።እንተርናሽናል ልንለው የምንችለው አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሁሉንም አገልግሎት በተሟላ መልኩ ሊሰጥ የሚችል ሆቴል ነው። ነገርግን ቤቱ ይህንን አያሟላም ።
ሢቀጥል ማስታወቂያው በአማርኛም በእንግሊዘኛሞ ኢንተርናሽናል ወይም international ተብሎ ነው የተፃፈው ይህ የሚያመለክተው ማህበረሰቡ እንግሊዘኛ አይረዳም ወይም አያነብም ብሎ በማሰብ የተሠራ ማስታወቂያ ነው።ይህ ማህበረሰቡንሞ አንደደካማ ማየት ነው።
ማስታወቂያው ኢንተርናሽናል የሚለው በእንግሊዝኛ ከሆነ በአማርኛ አለምአቀፍ ቢሆን ማህበረሰቡ በቀላሉ ሊረዳው ሊያነበውም ይችላል ።በተጨማሬም ኢንተርናሽናል ለመባል የማያበቃ አገልግሎት ነው የሚሠጠው ።ስለዚህ ሰንሰይም ከሚሰጠው አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ መሆን መቻል አለበት።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ