እሑድ 8 ሜይ 2016

ጋላክሲ ካፈ

                              
     ይህ ማስታወቂያ ስለካፈና ቁርስ ቤት ነው የሚያወራ ነገር ግን ካፈና ቁርስ ቤት የሚለው የቃላት ደጋገሞሽ አለበት ምክንያቱም ካፈ የምለው ቃል ከዛ ቤት የቁርስ,የምሳ,የራዓት የተለያየ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ ይገልጻል።
         በዚ ማስታወቂያ ላይ ጋላክሲ የሚለው ቃል ደግሞ ከምግብና ከተለያዩ መጠጥ ጋር የማይዛመድ ቃል አደለም።

          በመቀጠልም ማስታወቂያው ረጅም ስለሆነ ሰው አንብቢ ለመረዳት ይሰለቻል። ከዚ ፖስተር ላይ በዋናነት የሚናይው ስህተት ጋላክሲ ካፌ የምለው ቃል በቂ ነበር፡ ምክንያቱም ካፌ የሚለው ቁርስ ቤት የሚለውን ቃል ስለሚገልጽ ጋላክሲ የሚለውን ስንመለከት በአሚሮአችን ውስጥ የሚመጣ ቡዙ ኣይነት ስም አለው።
       ምክንያቱም ጋላክሲ ሞባይሎች እንድሁም ጋላክሲ ኮከቦች እና የተለይዩ የመጠሪያ ስሞች ስላሉ ል=ለማህበረሰቡ በቀላሉ ልገባቸው ስለማይችል ይህን ማስታወቂያ ትልቅ ስህተት እንዳለው እንመለከታለን።


ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ