ይህ ማስታወቂያው የመጀመሪያ ዓላማው ስለ አንድ
የድርጅትም ይሁን የግል የድርጅት ምህርትና አገልግሎት መርጃ የመስጠት የማሳመንና ግንዛቤ መፍጠር ነው።
ቡሆንም ግን ቡዙዎች ለማስታወቂያ ምንም አይነት
ግንዛቤ የለላቸው ሰዎች የራሳቸውን ሆነ የድርጅቱን ይንግድ ሲያሜ ስሴጡ በዘፈቀደ ይመስላል።
ለምሳሌ ከዚህ በታች የሚንለከተው ሄዋን የወንዶች
የውበት ሳሎን የተሰኘ የማስታወቂያ ሴለዳ ግራ የሚያጋባ የንግድ ሲያመ አለው። ምክንያቱም ሄዋን ማለት የህያው የሁሉ እናት ማለት ስለሆነ ማስታወቂያውን ወደጾታዊ ይዘት ያለው ከመሆኑ ባሻገር
ሐይማኖታዊ ይዘት አለው
በፌደራል ነጋሪት ጋዘጣ በማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር
759/2012 መሰረት ይህ የንግድ ስም የተሳሳቴ እና ቅጥታ ልያስከትል የሚችል ስለሆነ የንግድ ስያመ ብስተካከል መልካም ነው ብየ
አስባለው። ምክንቱም የንግድ ስያሜ የተሳሳቴ እና የተዛባ መልክት ስላለው ነው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ