ሰኞ 9 ሜይ 2016

ካይዘን ሞባይል ሲንተር


ካየዘን ሞባይል ሲንተር ማለት የሞባይል አገልግሎቶችን የሚሰጥ ወይም የሞባይል መስመር እና ጥገና ስራ ማለት ነው.ይህ ማስታወቂያ ተገቢ ያልሆነ ቆንቆ ተጠቅሞ ስለሰራ፣ማስታወቂያ ስናስብ ስለ ሞባይል አገልግሎት የሚሰጥ ነው.ነገር ግን ካይዘን ሞባይል ሲንተር ብሎ ማስታዎቂያ መስራት አይገባም .ምክንያቱም ካይዘን ሞባይል ሲንተር ማለት በ እንግሊዘኛ እና በ አማረኛ ተቀላቅሎ ማስታዎቂያው ተሰርቶል.


    ሲቀጥል ካይዘን ሞባይል ሲንተር ማለት ሲንተር በ እንግሊዘኛ ስለሆነ ብዙ ሰው ሊረዳ አይችልም አሁን ለምሳሊ በዚህ ማስታወቂያ ላይ ካይዘን የሚለውን ቆንቆ ብዙ ሰው ትርጉሙን አያቅም.ስለዚህ ይህ ማስታወቂ አይቶ ሰው ካይዘን ምንድን ነው ብሎ ሳይጠቀም ይቀራል ማለት ነው.
    ሊላ ደግሞ ስንመለከት የሞባይል ሲንተር ብሎ የሞባይል ፎቶ አላስቀመጠም.በዚህ ማስታወቂያ ላይ ያለው ችግር ቆንቆ በ ስነስራት አለመጠቀም እና ፎቶ አለማስገባትነው.ስለዚህ በ መጀመሪያ ማስታወቂየ ስናዎጣ ከአገልግሎት ጋር የሚሂድ መሆን አለበት.የማስታዎቂያው ባለቢት ለራሱ አገልግሎት ይሰተጣል ተብሎ ነው ነገር ግን ብዙ ተጠቃሚዎች ባለማዎቅ የተነሳ ሳየጠቀሙ ይቀራሉ.
    



ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ