ረቡዕ 11 ሜይ 2016

Life stationery


እንድ ሚታወቀው በእንግሊዝኛ የሚስራው ማስታወቂያውች ለህብርተሰቡ ግልጽ አይደለም ወይም ደግሞ ህብረተሰቡ እንግሊዝኛ ሰለማይችል ማስታወቂያውን አይረዳም ስለዚህ አንድ ማታወቂያ ስነሰራ ያህብርተሰብ ቛንቛ መሰራት ማድራግ አለባት. ነገርግን ይህ ማሰታወቂያውን ስንመለክት እንድህ ይለል  life stationery ነው ይለልይህ ማሰታወቂያ ስንቱ የእትዮጵያ  ጉዝብ  ይርዳዋል።

     እንደሚታወቀው የኢትዮጽያ ህዝብ ከ80 በላይ እንካን እንግሊዘኛ ቀርቶ አማርኛ ማንበብና መጻፍ አይችልም ታድያ እንዳት ሁኖነው ለህዝብ ግልጽ የሚሆንው ማስተውቅያ ስንሰራ በሁለት ቛንቛ አቀላቅሎ መስራት አይገባም. ህብርተሰቡ አማርኛ ስለሚችል በአማርኛ መስራት ይገባዋል።
  ስለዚህ አንድ ማስታወቂያ ስንሰራ አስበንበት መስተዋወቅ አለበት ምክንያቱም የምንናስተዋውቀው አገለግሎታችን ወይም ምርታችን በህዝብ ዘንድ ተቀባይናት እንድ ኖራቹ ነወ ።ግን እንድዚህ ከሆን ለህብራትሰብ በሚገባ መንገድ ከተሰራ ዉጣታማ አይሆንም. ማሰታዎቅያ ሰናስተወዎቅ ብንችል በአማርኛ ብናሰተዋውቅ  ያበለጠ ትገቢና ተድራሽነት ሊኖርው ይችላል።

     በአጠቃላይ እኛ የራሳችን የሆነ በቅ ቛንቛእያለን የስው ቛንቛ አለመጠቀም ሰለዝህ መጠቀም ግዳታ ከሆነ ለተማር ስው ለነሱ ግልጽ ማድርግ አለብን . ይህ ስባል በአካባቢው ቛንቛ በትርጉም ሊቀርቢላችው ይግባል .ማስተውቂያ ስንስራ የኢትዮጽያ ህዝቢ ውይም ህብርተስብ የሚችል ቆንቆ መጠቀም አለበት።




                                                                                                                                  

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ