ይህ ማስታወቂያ ሰለውንዶች ጸጉር
አስተካካይ ቢያሳያም በዚህ ማስታወቂያ ስንመለከት ቦይስ ጸጉር አስተካካይ ብሎ ማስታወቂያ አወጥቶዋል ስለዚህ በዚህ ማስታወቂያ ላይ ያለው ችግር ሰዎች የማይችሉትን ቛንቛ ተጠቅሞል።በመቀተልም
ማስታወቂያ ስንሰራ በአንድ ቛንቛ መሰራት ነበረቤት።
በመቀጠልም ማስታወቂያውን ስናይ ግን
በሁለት ቛንቛ የተሰራ ነው። ለምሳሌ ቦይስ ጸጉር አስተካካይ ብሎ ማስታወቂያ መሰራት አልነበረቤትም።
ስለዚህ ምንግዘም ማስታወቂያ ስናወጣ ህብረተሰቡ
በሚችለው ቛንቛ ማስታወቂያው መገለጽ አለበት። ምክንያቱም ሁለት እና ከዛ በለይ ቛንቛ መጠቀም የለብንምና።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ